የከፍተኛ ፍርድ ቤትና የጸሐፊ ቢሮ የክፍያ መረጃ
ስለ
የክፍያ መጠን፡
ከማመልከቻ ጋር ለተያያዙ ክፍያዎች፣ ቅጂዎችንና ሌሎች የጸሐፊ አገልግሎቶችን ማግኘት፣ ከዚህ በታች ያለውን "የክፍያ መርሐግብር ዝርዝር" ይመልከቱ፡፡ በክፍያው ርእስ ላይ ጠቅ በማድረግ የወጪዎችን ዝርዝርና የክፍያውን መጠን የሚፈቅደውን ህጋዊ ማጣቀሻ ይመልከቱ፡፡ ወይም የሚከተለውን ማስፈንጠሪያ በመጠቀም የ PDF ቅጂ ያውርዱ፡ Amharic - አማርኛ
የከፍተኛ ፍርድ ቤት እና የጸሐፊ የክፍያ ሰንጠረዥ
| ክፍያ | መግለጫ | ማመሳከሪያ |
| $290.00 | ይግባኝ ከአስተዳደራዊ ችሎት ውሳኔ | RCW 36.18.020(2,5,6) |
| $280.00 | የፍትሀብሄር ይግባኝ ከዝቅተኛ ፍርድ ቤት | RCW 36.18.020(2,5,6) |
| $200.00 | የወንጀል ይግባኝ ከዝቅተኛ ፍርድ ቤት (ውሳኔው ሲጸድቅ ወይም ውድቅ ሲደረግ የሚጣል) | RCW 36.18.020(2)(h) |
| $280.00 | የወንጀል ይግባኝ ከዝቅተኛ ፍርድ ቤት (ከተከሳሽ በስተቀር በማንኛውም ወገን የቀረበ) | RCW 36.18.020(2,5,6) |
| $290.00 | የይግባኝ ማስታወቂያ ለይግባኝ ፍርድ ቤት (ለKing County (ክንግ ካውንቲ) ጸሐፊ በቼክ መከፈል እንዲችሉ ያድርጉ) | RCW 2.32.070; RCW 36.18.018(2,4) |
| $0.50 | የጸሐፊው ወረቀቶች፣ በየ ገጹ | RAP 9.7(a); RCW 36.18.016(20) |
| ትክክለኛው ወጪ | የመዝገብ እና የማስረጃዎች ማስተላለፊያ | RAP 9.8; RAP 15.4 |
| ክፍያ | መግለጫ | ማመሳከሪያ |
| $53.00 | ጸረ ጾታዊ ትንኮሳ ክስ | RCW 36.18.020(2)(d) |
| $20.00 | የቦታ ለውጥ ማስተላለፊያ ክፍያ (የኮፒ ክፍያዎች፣ ተገቢ ከሆነ፣ በተጨማሪ) | RCW 36.18.016(18) |
| $290.00 | የቦታ ለውጥ፣ ሲቪል (ክሱ ለሚተላለፊለት ለካውንቲ ጸሐፊ ተከፋይ ቼክ ያዘጋጁ) | RCW 4.12.090-100; RCW 36.18.016(16) |
| $310.00 | የቦታ ለውጥ፣ የአገር ውስጥ (ክሱ ለሚተላለፍለት ለካውንቲ ጸሐፊ ቼክ እንዲከፈል ያድርጉ) | RCW 36.18.020(2,5); RCW 36.18.016(15) |
| $20.00 | መጥሪያ (ዋናው እና አንድ የተረጋገጠ ቅጅ) | KCC 4A.630.040 |
| $290.00 | የፍትሀብሄር ድርጊት | RCW 36.18.020(2,5,6) |
| $250.00 | የፍትሀብሄር የስምምነት ክፍያ | RCW 36.18.016(24); KCC 4A.630.070 |
| $290.00 | የፍትሐ ብሔር የመልስ ክስ (Counterclaim)፣ ተሻጋሪ ክስ (Cross-Claim) ወይም የሶስተኛ ወገን ክስ (Third-Party Claim) | RCW 36.18.020(2,5,6) |
| $310.00 | በቤተሰብ ሕግ ክስ የሚቀርብ የመልስ አቤቱታ | RCW 36.18.020(2,5,6); RCW 36.18.016(15) |
| $364.00 | የጋብቻ መፍረስ | RCW 36.18.020(2,5,6); RCW 36.18.016(2)(b); RCW 36.18.016(15) |
| $50.00 | አካለ መጠን ያልደረሰ ልጅን ከወላጅ ቁጥጥር ነፃ የማውጣት ሂደት (Emancipation) | RCW 36.18.014; RCW 13.64.020 |
| $200.00 | የፍርድ ማራዘሚያ | RCW 36.18.016(14) |
| $290.00 | የውጪ ሀገር ፍርድ፣ ፍትሀብሄር | RCW 36.18.020(2,5,6) |
| $310.00 | የውጪ ሀገር፣ ፍርድ፣ አገር በቀል | RCW 36.18.016(16) |
| $35.00 | መሠረተ ቢስ የዕዳ ማያዣ (Lien) ጥያቄ፣ ማያዣን መልቀቅ ወይም የጋራ ሕግ ማያዣ | RCW 36.18.012(9); RCW 36.18.016(17) |
| $290.00 | የዳኝነት ምልከታ | RCW 34.05.514; RCW 36.18.020(2,5,6) |
| $250.00 | የፍርድ ሸንጎው ፍላጎት - 12 ዳኞች | RCW 36.18.016(3) |
| $125.00 | የፍርድ ሸንጎው ፍላጎት - 6 ዳኞች | RCW 36.18.016(3) |
| $364.00 | በሕግ መለያየት / የጋብቻ መሻር | RCW 36.18.020(2,5,6); RCW 36.18.016(2)(b); RCW 36.18.016(15) |
| $56.00 | የኪንግ ካውንቲ (King County) ድንጋጌ ማሻሻያ፤ ወይም የቅሬታ ምላሽ፣ የአቋራጭ-ቅሬታ ወይም የሦስተኛ አካል ቅሬታ | RCW 36.18.016(2); RCW 36.18.016(15) |
| $310.00 | ከኪንግ ካውንቲ (King County) ሌላ የድንጋጌ ማሻሻያ | RCW 36.18.020(2,5,6); RCW 36.18.016(15) |
| $20.00 | ቃል ኪዳኖችን በሚከለክለው ላይ ተቃውሞ ለማድረግ የቀረበ አቤቱታ | RCW 49.60.227; RCW 36.18.012(6) |
| $20.00 | መጥሪያ (የመጀመሪያ እና አንድ የተረጋገጠ ቅጅ) | KCC 4A.630.040 |
| $400.00 | ለ De Novo ሙከራ ጥያቄ ማቅረብ | RCW 36.18.016(25); KCC 4A.630.080 |
| $20.00 | የግብር መተማመኛ | RCW 36.18.012(10) |
| $20.00 | ከወረዳው ፍርድ ቤት ማረጋገጫ ወረቀት፣ የፍርዱን አጭር መግለጫ፣ ወይም ማረጋገጫን ከማንኛውም ከከፍተኛ ፍርድ ቤት ወይም Washington (በዋሽንግተን) ግዛት ከሚገኝ ከፌዴራል ፍርድ ቤት | RCW 36.18.012(2) |
| $56.00 | የመኖሪያ ቦታን ለመቀየር ወይም የተሻሻለው የመኖሪያ ቦታ መርሃ ግብር ላይ ተቃውሞ | RCW 36.18.016(2); RCW 36.18.016(15) |
| $310.00 | የወላጅነት ማረጋገጫ ሕግ (Uniform Parentage Act) ማመልከቻዎች | RCW 36.18.020(2,5,6); RCW 36.18.016(15) |
| $135.00 | የመኖሪያ ቤት ሕገ-ወጥ ይዞታ (ማስለቀቂያ) ክስ፦ ሳያከብር የቀረ | RCW 36.18.020(2,5,6) |
| $247.00 | የመኖሪያ ቤት ሕገ-ወጥ ይዞታ (ማስለቀቂያ) ክስ፦ የቅሬታ ምላሽ፣ አቋራጭ -ቅሬታ ወይም የሦስተኛ ወገን ቅሬታ | RCW 36.18.012(4); RCW 36.18.020(2,5,6) |
| $112.00 | የመኖሪያ ቤት ሕገ-ወጥ ይዞታ (ማስለቀቂያ) ክስ፦ ምክንያት ለማቅረብ ለሚሰጥ ትእዛዝ (Order to Show Cause) እና/ወይም የክስ መልስ ከቀረበ ከከሳሽ የሚጠየቅ ተጨማሪ ክፍያ | RCW 36.18.012(4) |
| $290.00 | መኖሪያ ቤት ያልሆነ ሕገ-ወጥ ይዞታ (ማስለቀቂያ) ክስ | RCW 36.18.020(2,5,6) |
| $310.00 | ለወላጅነት እና ለልጅ ድጋፍ ማጠናከሪያ የደሞዝ ምደባ | RCW 36.18.020(2,5,6); RCW 36.18.016(15) |
| $20.00 | መተማመኛ (የመጀመሪያ እና አንድ የተረጋገጠ ቅጅ) | KCC 4A.630.040 |
| $25.00 | የውኃ መብት የክፍያ መዝገብ | RCW 36.18.016(16); RCW 90.030.180 |
| $20.00 | የፍርድ ቤት ማዘዣ (ዋናው እና አንድ የተረጋገጠ ቅጅ) | KCC 4A.630.040 |
| $20.00 | ማንኛው የፍርድ ቤት ማዘዣ በጸሐፊው የተዘጋጀ በዳኝነት መዝጊያ ላይ ያለውን የሽያጭ ማዘዣን አካቶ | RCW 36.18.016(6) |
| ክፍያ | መግለጫ | ማመሳከሪያ |
| $200.00 | ክፍያውን ማስመዝገብ | RCW 10.01.160; RCW 10.01.170 |
| $500.00 | የወንጀል ተጠቂ ቅጣት ግምገማ፦ ከባድ ወንጀል ወይም ቀላል ወንጀል | RCW 7.68.035(1)(a) |
| $250.00 | የወንጀል ተጠቂ ቅጣት ግምገማ፦ ቀላል ወንጀል | RCW 7.68.035(1)(a) |
| ተለዋዋጭ | በፍርድ ቤት የታዘዙ ሌሎች ወጪዎች | RCW 10.01.160; RCW 10.01.170 |
| ክፍያ | መግለጫ | ማመሳከሪያ |
| $310.00 | ማደጎነትን ማስመዝገብ | RCW 36.18.020(2,5,6); RCW 36.18.016(15) |
| $290.00 | የአስቸኳይ ጊዜ ሞግዚትነት ወይም ጥበቃ ማመልከቻ | RCW 36.18.020(2,5,6) |
| $290.00 | የአሳዳጊነት/የአሳዳጊነት ወይም የመከላከያ ዝግጅት ማመልከቻ (በማመልከቻው ላይ ጠቅላላ ንብረቱ ከ$3,000 በታች ነው የሚሉ ከሆነ ምንም ክፍያ የለም) | RCW 36.18.020(2,5,6); RCW 11.130.170(2) |
| $290.00 | ለአካለ መጠን ያልደረሱ አሳዳጊዎች/አሳዳጊዎች ማመልከቻ (አሳዳጊው ዘመዳቸው ከሆነ ምንም ክፍያ አይጠየቅም።) | RCW 36.18.020(2,5,6); RCW 11.30.170(2) |
| $5.00 | የአስተዳደር ደብዳቤዎች፣ የቃልኪዳን፣ ወይም የአሳዳጊነት ደብዳቤዎች፣ ቅጽ K | RCW 36.18.016(9) |
| $290.00 | ለአበዳሪዎች ማስታወቂያ (የውርስ ያልሆነ) | RCW 36.18.020(2,5,6) |
| $290.00 | ውድቅ የተደረገ ኑዛዜን ለማስጸደቅ፣ ኑዛዜን ለመቃወም፣ ወይም ለተጻፈ ስምምነት ወይም መግለጫ (Memorandum) ተቃውሞ ለማቅረብ የሚቀርብ አቤቱታ | RCW 36.18.020(2,5,6) |
| $290.00 | የውርስ ኑዛዜን ማስመዝገብ | RCW 36.18.020(2,5,6) |
| $290.00 | የቅሬታ ምላሽ፣ አቋራጭ -ቅሬታ ወይም የሦስተኛ ወገን ቅሬታ | RCW 36.18.020(2,5,6) |
| $290.00 | የመልስ አቤቱታ (Counter Petition)፣ ተሻጋሪ ክስ ወይም የሶስተኛ ወገን ክስ | RCW 36.18.020(2,5,6) |
| $290.00 | የታማኝነት ምዝገባ | RCW 36.18.020(2,5,6) |
| $20.00 | የታማኝነት ሰርተፊኬት | KCC 4A.630.040 |
| $20.00 | TEDRA- በህጋዊ ዳኝነት ያልተደረገ ስምምነት፣ በነባሩ ክስ ውስጥ | RCW 36.18.012(8) |
| $290.00 | TEDRA- በህጋዊ ዳኝነት ያልተደረገ ስምምነት፣ በአዲሱ ክስ ውስጥ | RCW 36.18.020(2,5,6) |
| $290.00 | TEDRA - የፍርድ ቤት መጥሪያ እና አቤቱታ | RCW 36.18.020(2,5,6) |
| $20.00 | ኑዛዜን ማስመዝገብ ብቻ - የሟች ንብረት የውርስ ሂደት የለም | RCW 36.18.012(7) |
| $20.00 | የኑዛዜ ማከማቻ | RCW 36.18.016(27) |
| ክፍያ | መግለጫ | ማመሳከሪያ |
| $10.00 | በእያንዳንዱ $25.01 ክፍያ እና ከዚያ በላይ | KCC 4A.630.120(B)(2) |
ከአደራ ሂሳብ አገልግሎት ክፍያዎች ነፃ የሆኑ/የተለዩ ሁኔታዎች፦
- ክፍያው $25.00 ወይም ከዚያ በታች
- ክፍያው በሰነዱ ላይ በቀረበው አስቸጋሪ ነገሮች በመሀላ ቃል በሚቀርቡበት ጊዜ በጸሐፊው እንዲቀር ተደርጓል - ማመልከቻዎች በጸሐፊው የገንዘብ አገልግሎቶች መስጫዎች ላይ ይገኛሉ
- በፍርድ ቤት የተተወ ክፍያ - የፍርድ ቤትን ትእዛዝ የሚፈልጉ
| ክፍያ | መግለጫ | ማመሳከሪያ |
| $5.00 | የውሳኔው አጭር መግለጫ (በጸሐፊው የተዘጋጀ)፦ ለእያንዳንዱ ሰነድ የመጀመሪያ ገጽ | RCW 36.18.016(4)(a) |
| $1.00 | የውሳኔው አጭር መግለጫ (በጸሐፊው የተዘጋጀ)፦ ለእያንዳንዱ ተጨማሪ ገጽ | RCW 36.18.016(4)(a) |
| $0.50 | ቅጂዎች በየገጹ (ያልተረጋገጡ) | RCW 36.18.016(4)(c) |
| $2.00 | መሓላን መጠበቅ - በእያንዳንዱ ሰነድ ላይ በሚኖር ማኅተም በጸሐፊው ፊርማ እንዲያኖሩ ይጠየቃሉ | RCW 36.18.016(5) |
| $9.00 | ፈቃድ የተሰጣቸው ወይም ምሳሌ የሆኑ ቅጂዎች፦ ለእያንዳንዱ ሰነድ የመጀመሪያ ገጽ | RCW 36.18.016(4)(a,b) |
| $1.00 | ፈቃድ የተሰጣቸው ወይም ምሳሌ የሆኑ ቅጂዎች፦ ለእያንዳንዱ ተጨማሪ ገጽ | RCW 36.18.016(4)(a) |
| $5.00 | ፈቃድ የተሰጣቸው ወይም ምሳሌ የሆኑ ቅጂዎች፦ የተፈረደው የገንዘብ ማመልከቻ ቅጅ (የውሳኔውን አጭር መግለጫን ያካትታል) | RCW 36.18.016(4)(a) |
| $2.00 | በግዛቱ ማኅተም የተረጋገጡ ቅጅዎች | RCW 36.18.016(4)(b) |
| $5.00 | ዕውቅና ያላቸው ቅጂዎች፦ ለእያንዳንዱ ሰነድ የመጀመሪያ ገጽ | RCW 36.18.016(4)(a) |
| $1.00 | ዕውቅና ያላቸው ቅጂዎች፦ ለእያንዳንዱ ተጨማሪ ገጽ | RCW 36.18.016(4)(a) |
| $20.00 | የማሟያ ሂደቶች (እንቅስቃሴን ማስመዝገብ / ለመቅረብ ትእዛዝ ወይም ለችሎት ማስታዎሻ ማግኘት) ለፍርድ ቤት መጥሪያ የፍርድ ቤት ፈቃድ ጥየቃ | RCW 36.18.016(7) |
| $20.00 | የማሟያ ሂደቶች (እንቅስቃሴን ማስመዝገብ / ለመቅረብ ትእዛዝ ወይም ለችሎት ማስታዎሻ ማግኘት) ለፍርድ ባለእዳ የምርመራ የፍርድ ቤት ፈቃድ ጥየቃ | RCW 36.18.016(7) |
| $20.00 | የማሟያ ሂደቶች (እንቅስቃሴን ማስመዝገብ / ለመቅረብ ትእዛዝ ወይም ለችሎት ማስታዎሻ ማግኘት) ተጨማሪ አቤቱታ ማቅረብ | RCW 36.18.016(7) |
| $30.00 | በአንድ ወገን ብቻ የሚቀርብ አቤቱታ ትእዛዞች / Ex Parte Orders (በአንድ ክስ ከ1-5 ለሚቀርቡ ትዕዛዞች) | RCW 36.18.016(12) |
| $30.00 | ማቆያዎች የማስረጃ ሰነዶችን መለወጥ | KCC 4A.630.160 |
| $40.00 | የማፋጠኛ አገልግሎት ክፍያ፣ ከመደበኛ የአገልግሎት ክፍያ በተጨማሪ | KCC 4A.630.170 |
| $15.00 | ለእያንዳንዱ ያልተሟላ ወይም የተሳሳተ ሰነድ ተጨማሪ አያያዝ / የተሳሳተ የሰነድ ክፍያ | KCC 4A.630.060 |
| $0.50 | ቅጾች፣ በእያንዳንዱ ገጽ | KCC 4A.630.010 |
| ከተገኘው ወለድ 5% | የኢንቨስትመንት አገልግሎት ክፍያ፦ ፍርድ ቤቱ ያዘዘው የኢንቨስትመንት ትረስት ፈንድ እስከ $2,000 ወይም ከዚያ በላይ ይሆናል | RCW 36.48.090; RCW 36.18.016(22) |
| $50.00 | ሕግን አለማክበር | KCC 4A.630.020 |
| $20.00 | በዳኝነት ላይ ያልሆነ ማስመዝገብ (ከሂደቱ ጋር የማይገናኝ ወይም ከሦስተኛ ወገን ጋር የማይገናኝ ማንኛውንም ወረቀት ማስመዝገብ) | RCW 36.18.012(3) |
| $35.00 | ተቀባይነት ላጣ/ለተመለሰ ክፍያ የአገልግሎት ቅጣት፣ በእያንዳንዱ | KCC 4A.600.100 |
| $4.00 | የመርኃግብሩ ሪፖርት ክፍያ፣ በእያንዳንዱ ገጽ | RCW 36.18.016(11) |
| $30.00 | መዛግብቶቹን መፈለግ፣ በአንድ ሰዓት (በትንሹ አንድ ሰዓት ያህል) | RCW 36.18.016(11) |
| $5.00 | የማስረጃ ፎቶግራፍ | RCW 36.18.016(4)(d) |
| $25.00 | የዲጂታል ወይም የኤሌክትሮኒክ ማስረጃ ቅጂ | RCW 36.18.016(4)(e) |
| $5.00 | በኤሌክትሮኒክ ማከማቻ መሳሪያ ላይ ለሚላኩ ቅጂዎች ተጨማሪ ክፍያ | RCW 36.18.016(4)(f) |
| $0.15 | የራስ-አገልግሎት የፎቶኮፒዎች፣ በእያንዳንዱ ገጽ | KCC 4A.630.110 |
| $25.00 | ከፍርድ ቤት ሂደት የድምፅ ወይም የቪዲዮ ቅጂ (በእያንዳንዱ የችሎት ቀን) | RCW 36.18.016(13) |
| $2.00 | የአያያዝ ክፍያ (ዕቃዎች በመላክ የራስን አድራሻ የሚገልጽ ማኅተም ያረፈበት መላኪያ (SASE) በማይቀርብበት ጊዜ) | KCC 4A.630.180 |
| $3.00 | በፓስታ መላክ (ለመላኪያ SASE በማይቀርብበት ጊዜ) | KCC 4A.630.180 |
| $40.00 | የኤሌክትሮኒክ ስራ ቅጅዎች | KCC 4A.630.190 |
| $5.00 | የዕለቱ አዲስ የክስ ሪፖርት | KCC 4A.630.200 |
| $5.00 | የዕለቱ የውሳኔዎች የኦዲት ሪፖርት | KCC 4A.630.200 |
| $250.00 | የሕጋዊ ትምህርት መርኃግብርን መቀጠል | KCC 4A.630.050 |
| ክፍያ | መግለጫ | ማመሳከሪያ |
| $3,600.00 | የወንጀል ክስ ማውጫ - ዓመታዊ | KCC 4A.630.095 |
| $1,800.00 | የወንጀል ክስ ማውጫ - ግማሽ አመት | KCC 4A.630.095 |
| $1,500.00 | የወንጀል ክስ ማውጫ - ነጠላ | KCC 4A.630.095 |
| $1,800.00 | አጠቃላይ ክስ ማውጫ - ዓመታዊ | KCC 4A.630.095 |
| $900.00 | አጠቃላይ ክስ ማውጫ - ግማሽ አመት | KCC 4A.630.095 |
| $750.00 | አጠቃላይ ክስ ማውጫ - ነጠላ | KCC 4A.630.095 |
| $1200.00 | የውርስ ግልባጭ ክስ ማውጫ - ዓመታዊ | KCC 4A.630.095 |
| $600.00 | የውርስ ግልባጭ ክስ ማውጫ - ግማሽ አመት | KCC 4A.630.095 |
ያግኙን፡
ለእርዳታ፣ የጽፈት ቤቱ ሰራተኛን በስልክ (206-296-9300, TTY: 206-296-0100)፣ በኢሜል (DJA.CustomerServiceEmail@kingcounty.gov) ወይም ከሶስቱ የጸሐፊ ቢሮ አካባቢዎች አንዱ የሕዝብ ተቆጣጣሪ ሊረድዎት ይችላል ፡፡
የሚፈጸምበት ክፍያ መረጃ
የክፍያ መረጃ፡
- በአካል የተከፈሉ ክፍያዎችና አገልግሎቶች በጥሬ ገንዘብ፣ በቼክ ወይም በገንዘብ ማዘዣ፣ በክሬዲት ወይም በዴቢት ካርድሊፈጽሙት ይችላሉ፡፡ በፖስታ የሚላኩ ክፍያዎች በቼክ ወይም በገንዘብ ማዘዣ መደረግ ይኖርባቸዋል፡፡
- ቼኮች በዋሽንግተን ስቴት ባንክ የከፋዩ ስምና አድራሻ በቼኩ ላይ መስፈር ይኖርበታል፡፡ ቼኮችና የገንዘብ ማዘዣዎች ለ "ጸሐፊው"መከፈል ይኖርባቸዋል፡፡
- በኢንተርኔት መስመር ላይ ለሚደረጉ የማመልከቻና አገልግሎቶች ክፍያዎች በኤሌክትሮኒክ ቼክ ወይም በክሬዲት ካርድ መደረግአለባቸው፡፡ አገልግሎት ልውውጡ ክፍያ በኤሌክትሮኒክ ክፍያዎች ላይ እንደሚተገበር ይወቁ፡፡
- በሕጋዊ የፋይናንስ ግዴታዎች ላይ ክፍያዎችን በተመለከተ መረጃ ለማግኘት እዚህ ጠቅ ያድርጉ ፡፡
የማስለቀቂያ ክፍያ መረጃ
ይህ ገጽ ክፍያ ማስቀረት ወይም መቀነስ የሚቻልባቸውን ርእሰ ጉዳዮችን ይዟል፡፡
የማመልከቻ ክፍያዎች
የሚከተሉት መመሪያዎችና ቅጾች ጥቅም ላይ ሊውሉ የሚችሉት በሲቪልና በቤተሰብ ህግ የፍርድ ቤት ጉዳዮች ላይ የማመልከቻ ክፍያዎችን ለመጠየቅ ነው፡፡
መመሪያዎች፡
- የፋይል ማስለቀቂያ ክፍያ
- ብቁ ለሆኑ የህግ አገልግሎት አቅራቢዎች (QLSP) በ APR 8(e)(2) በተገለጸው መሰረት (የተገናኙ ገጾች አልተተረጎሙም፡፡)
- በማስለቀቂያ ክፍያ አዲስ ጉዳይ ይጀምሩ (የተገናኘው ገጽ አልተተረጎመም፡፡)
ቅጾች (የተገናኙ ገጾች አልተተረጎሙም፡፡)፡
ቅጾቹ ያለ ምንም ወጪ በጸሐፊው ጽሕፈት ቤት ወይም በቤተሰብ ሕግ አመቻች ቢሮ (Seattle ሲያትል ፍርድ ቤት፡. W-382፣ በኬኔት የሚሌንግ ክልላዊ የፍትሕ ማእከል፡ 3-D) እና በዋሽንግተን ፍርድ ቤቶች ድህረገጽ፡ www.courts.wa.gov (በቀጥታ፡ ቅጾች፡ አጠቃላይ ህግ 34 የሲቪል ማመልከቻ ማስለቀቂያ ክፍያዎችንና ተጨማሪ ክፍያዎችን መጠየቂያ)፡፡
የጸሐፊ ክፍያዎች
በጸሐፊውና የተፋጠኑ ክፍያዎች ለአንድ ወገን የጸሐፊ ክፍያ መቋረጥን ለመጠየቅ መመሪያዎች አንብበው ቅጹን (ቅጾቹን) ይሙሉ ፡፡ የጸሃፊው ጽሕፈት ቤት የመልከቂያ ክፍያ ጥያቄ
ቅሬታ-የማያስተናግድ ደረሰኝ በስህተት እንደደረሰዎት ካመኑና በማስታወቂያዎ ላይ ስሙንና ቁጥሩ ከተገለጸው ሰራተኛ ጋር አስቀድመው ከተነጋገሩ ይግባኝ ቅጹን ማስገባት ይችላሉ፡ ቅሬታ-የማያስተናግድ የክፍያ ይግባኝ ቅጽ
የቤተሰብ ፍርድ ቤት አገልግሎት ክፍያዎች (የተገናኙ ገጾች አልተተረጎሙም፡፡)
- የወላጅ ሴሚናር፡ ለበለጠ መረጃ በዚህ ይደውሉ፡ Seattle (ሲያትል) 206-477-1464 or Kent (ኬኔት)206-477-2745.
- የቤተሰብ ህግ አመቻች ፕሮግራም: ለማስለቀቂያ ክፍያ መረጃ፣ ወደ ቢሮው ይደውሉ (ሲያትል፡)206-477-2553 ወይም (ኬኔት) 206-477-2781.
የአስተርጓሚ አገልግሎቶች
የትርጉም አገልግሎቶች (የተገናኘው ገጽ አልተተረጎመም፡፡) ለሁሉም የፍርድ ቤት ዝግጅቶች ያለምንም ወጪ የሚቀርቡ ናቸው፡፡ ከአፍጋኒ እስከ ዙሉ፣ King County የኪንግ ካውንቲ ከፍተኛ ፍርድ ቤት የአስተርጓሚ አገልግሎት ቢሮ (OIS) እንግሊዘኛ ያልሆኑ ሰዎችን በፍርድ ቤት ጉዳዮች ለመርዳት ከ140 በላይ ቋንቋዎች አስተርጓሚዎችን ያገኛል፡፡
የክፍያ ማቋረጫ ህጎች እና ደንቦች (የተገናኙ ገጾች አልተተረጎሙም፡፡)
- የፓስፊኪ ሰሜን ምእራብ የፍርድ ቤቶች አጠቃላይ ደንብ 34: በአቅም ማነስ በሲቪል ጉዳዮች የፍርድ ቤትና የጸሐፊ ክፍያዎችንና ወጪዎችን መተው፡፡
- RCW 36.18.022: የማመልከቻ ክፍያ ሊቀር ይችላል - መቼ፡፡
- King County የኪንግ ካውንቲ የአካባቢ ሲቪል ደንብ 40.1፡ የተናጠልና የውርስ ግልባጭ መምሪያ፡፡
Translate